በአላህም መንገድ ለግሱ፡፡ በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡ በጎ ሥራንም ሥሩ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና፡፡
Al-Baqarah 2:195
Compare 2 Amharic translations
وَأَنْفِقُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى التَّهْلُكَةِ ۛ وَأَحْسِنُوا ۛ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ
DragHold to move · × to hide
(እናንተ ያመናችሁ ሆይ!) በአላህ መንገድ ላይ ለግሱ። ራሳችሁንም በገዛ እጃችሁ ለጥፋት አትዳርጉ። በበጎ ስራም ላይ ጽኑ። አላህ በጎ ሰሪዎችን ይወዳልና።