Al-Baqarah 2:202

Compare 2 Amharic translations

أُولَٰئِكَ لَهُمْ نَصِيبٌ مِمَّا كَسَبُوا ۚ وَاللَّهُ سَرِيعُ الْحِسَابِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ ከሠሩት በጎ ሥራ ለነርሱ እድል አላቸው፡፡ አላህም ምርመራው ፈጣን ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ ከሰሩት በጎ ስራ ድርሻ አላቸው። አላህም ምርመራው ፈጣን ነው።

Africa Academy