ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡
Al-Baqarah 2:223
Compare 2 Amharic translations
نِسَاؤُكُمْ حَرْثٌ لَكُمْ فَأْتُوا حَرْثَكُمْ أَنَّىٰ شِئْتُمْ ۖ وَقَدِّمُوا لِأَنْفُسِكُمْ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ وَاعْلَمُوا أَنَّكُمْ مُلَاقُوهُ ۗ وَبَشِّرِ الْمُؤْمِنِينَ
DragHold to move · × to hide
ሚስቶቻችሁ ለእናንተ እርሻ ናቸው። እናም ከእርሻዎቻችሁ ጋር በፈለጋችሁት ሁኔታ ግንኙነት ፈጽሙ። ለነፍሶቻችሁ መልካም ስራን አስቀድሙ። አላህንም ፍሩ። እናንተም ከእርሱ ጋር የምትገናኙ መሆናችሁን እውቁ። (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) አማኞችንም በገነት አብስራቸው።