Al-Baqarah 2:271

Compare 2 Amharic translations

إِنْ تُبْدُوا الصَّدَقَاتِ فَنِعِمَّا هِيَ ۖ وَإِنْ تُخْفُوهَا وَتُؤْتُوهَا الْفُقَرَاءَ فَهُوَ خَيْرٌ لَكُمْ ۚ وَيُكَفِّرُ عَنْكُمْ مِنْ سَيِّئَاتِكُمْ ۗ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِيرٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ምጽዋቶችን ብትገልጹ እርሷ ምንኛ መልካም ናት፡፡ ብትደብቋትና ለድኾች ብትሰጧትም እርሱ ለናንተ በላጭ ነው፡፡ ከኃጢአቶቻችሁም ከእናንተ ያብሳል፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ምጽዋቶችን ብትገልጹ እርሷ ምንኛ መልካም ተግባር ናት። ብትደብቋትና ለድሆች ብትሰጧት እርሱ ለእናንተ በላጭ ነው። ከኃጢአቶቻችሁ ከእናንተ ያብሳል። አላህ በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ አዋቂ ነውና።

Africa Academy