Al-Baqarah 2:279

Compare 2 Amharic translations

فَإِنْ لَمْ تَفْعَلُوا فَأْذَنُوا بِحَرْبٍ مِنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ ۖ وَإِنْ تُبْتُمْ فَلَكُمْ رُءُوسُ أَمْوَالِكُمْ لَا تَظْلِمُونَ وَلَا تُظْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(የታዘዛችሁትን) ባትሠሩም ከአላህና ከመልክተኛው በኾነች ጦር (መወጋታችሁን) ዕወቁ፡፡ ብትጸጸቱ ለእናንተ የገንዘቦቻችሁ ዋናዎች አሏችሁ፡፡ አትበድሉም አትበደሉምም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የታዘዛችሁትን ባትሰሩ ከአላህና ከመልዕክተኛው ጦርነት ታውጆባችኋል። ከወለዳዊ ድርጊታችሁ ብትታቀቡ ግን አንጡራ ገንዘባችሁ ለእናንተው እንደተጠበቀ ነው። ሌሎችን አትበድሉም አትበደሉምም።

Africa Academy