Al-Baqarah 2:281

Compare 2 Amharic translations

وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ ۖ ثُمَّ تُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍ مَا كَسَبَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእርሱም ውስጥ ወደ አላህ የምትመለሱበትንና ከዚያም እነርሱ የማይበደሉ ሲሆኑ ነፍስ ሁሉ የሠራችውን ሥራ የምትሞላበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ያን ወደ አላህ የምትመለሱበትን ቀን ፍሩ። ሁሉም ነፍስ ያኔ ከሰራችው አኳያ ዋጋዋን ታገኛለች። በዚያ ዕለት (በሱ ዉስጥ) ተበዳይ ወገኖች ፈጽሞ አይኖሩም።

Africa Academy