Al-Baqarah 2:32

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا سُبْحَانَكَ لَا عِلْمَ لَنَا إِلَّا مَا عَلَّمْتَنَا ۖ إِنَّكَ أَنْتَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ጥራት ይገባህ፤ ከአስተማርከን ነገር በስተቀር ለኛ ዕውቀት የለንም፡፡ አንተ ዐዋቂው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና» (አሉ)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነርሱም «ጥራት ይገባህ አንተ ካስተማርከን ነገር በስተቀር እኛ ምንም እውቀት የለንም። አንተ ብቸኛው ጥበበኛና አዋቂው ነህና›› አሉ።

Africa Academy