Al-Baqarah 2:35

Compare 2 Amharic translations

وَقُلْنَا يَا آدَمُ اسْكُنْ أَنْتَ وَزَوْجُكَ الْجَنَّةَ وَكُلَا مِنْهَا رَغَدًا حَيْثُ شِئْتُمَا وَلَا تَقْرَبَا هَٰذِهِ الشَّجَرَةَ فَتَكُونَا مِنَ الظَّالِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«አደም ሆይ! አንተ ከነሚስትህ በገነት ተቀመጥ፤ ከርሷም በፈለጋችሁት ስፍራ በሰፊው ተመገቡ፤ ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ፤ ከበደለኞች ትኾናላችሁና» አልንም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«አደም ሆይ! አንተና ሚስትህ በገነት ውስጥ ተቀመጡ። በእርሷም ዉስጥ በፈለጋችሁት ስፍራ በሰፊው ተመገቡ። ግን ይህችን ዛፍ አትቅረቡ፤ (ብትቀርቡ) ከበደለኞች ትሆናላችሁ።» አልናቸው።

Africa Academy