ለእነዚያም ወደ አንተ በተወረደውና ከአንተ በፊትም በተወረደው የሚያምኑ በመጨረሻይቱም (ዓለም) እነርሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት (መሪ ነው)፡፡
Al-Baqarah 2:4
Compare 2 Amharic translations
وَالَّذِينَ يُؤْمِنُونَ بِمَا أُنْزِلَ إِلَيْكَ وَمَا أُنْزِلَ مِنْ قَبْلِكَ وَبِالْآخِرَةِ هُمْ يُوقِنُونَ
DragHold to move · × to hide
ለእነዚያም ወደ አንተ በተወረደው (መጽሐፍ)ና ካንተ በፊትም በተወረዱት (መጽሐፍት) ለሚያምኑ፤ በመጨረሻው ቀን ህልውናም ለሚያረጋግጡ ሰዎች ሁሉ (መመሪያ ነው)።