Al-Baqarah 2:66

Compare 2 Amharic translations

فَجَعَلْنَاهَا نَكَالًا لِمَا بَيْنَ يَدَيْهَا وَمَا خَلْفَهَا وَمَوْعِظَةً لِلْمُتَّقِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(ቅጣቲቱንም) ለነዚያ በስተፊትዋ ለነበሩትና ለነዚያም ከበኋላዋ ላሉት (ሕዝቦች) መቀጣጫ ለፈራህያንም መገሰጫ አደረግናት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የመንደሯን ሰዎች ቅጣትም ለእነዚያ በጊዜያቸው ለነበሩትና ለእነዚያም ከበኋላቸው ለሚመጡት (ሕዝቦች) መቀጣጫ ለፈራሂያንም ትምህርት አደረግናት።

Africa Academy