አላህ በልቦቻቸው ላይ በመስሚያቸውም ላይ አትሞባቸዋል፤ በዓይኖቻቸውም ላይ መሸፈኛ አልለ፤ ለነሱም ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡
Al-Baqarah 2:7
Compare 2 Amharic translations
خَتَمَ اللَّهُ عَلَىٰ قُلُوبِهِمْ وَعَلَىٰ سَمْعِهِمْ ۖ وَعَلَىٰ أَبْصَارِهِمْ غِشَاوَةٌ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ عَظِيمٌ
DragHold to move · × to hide
አላህ እነዚያ (እውነትን እያወቁ) የካዱ ሰዎችን በልቦቻቸው እና በመስሚያቸው ላይ አትሞባቸዋል። በዓይኖቻቸው ላይም መሸፈኛ አለ። ለእነርሱም በጀሀነም ውስጥ ከባድ ቅጣት አለባቸው።