Al-Baqarah 2:78

Compare 2 Amharic translations

وَمِنْهُمْ أُمِّيُّونَ لَا يَعْلَمُونَ الْكِتَابَ إِلَّا أَمَانِيَّ وَإِنْ هُمْ إِلَّا يَظُنُّونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከነሱም መጽሐፉን የማያውቁ መሃይማናን አሉ፡፡ ግን ከንቱ ምኞቶችን (ይመኛሉ)፤ እነርሱም የሚጠራጠሩ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከእነርሱም መካከል መጽሐፍን የማያውቁ መሃይማን አሉ። ግን ከንቱ ምኞቶችን ይመኛሉ። እነርሱም መጠራጠርን እንጂ ትክክለኛ እውቀት የላቸዉም።

Africa Academy