Al-Baqarah 2:9

Compare 2 Amharic translations

يُخَادِعُونَ اللَّهَ وَالَّذِينَ آمَنُوا وَمَا يَخْدَعُونَ إِلَّا أَنْفُسَهُمْ وَمَا يَشْعُرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህንና እነዚያን ያመኑትን (ሰዎች) ያታልላሉ፤ የማያውቁ ሲኾኑ ነፍሶቻቸውን እንጅ ሌላን አያታልሉም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህንና እነዚያን በትክክል በአላህ ያመኑትን ሰዎች ያታልላሉ። ነገር ግን በዚህ ተግባራቸው ነፍሶቻቸውን እንጂ ሌላን ማንንም አያታልሉም። እነርሱ ግን ይህ መሆኑን በትክክል አያውቁም።

Africa Academy