ከሰዎችም ሁሉ ከእነዚያም (ጣዖትን) ከአጋሩት ይበልጥ በሕይወት ላይ የሚጓጉ ኾነው በእርግጥ ታገኛቸዋለህ፡፡ አንዳቸው ሺሕ ዓመት ዕድሜ ቢሰጥ ይወዳል፡፡ እርሱም ዕድሜ መሰጠቱ ከቅጣት የሚያርቀው አይደለም፡፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡
Al-Baqarah 2:96
Compare 2 Amharic translations
وَلَتَجِدَنَّهُمْ أَحْرَصَ النَّاسِ عَلَىٰ حَيَاةٍ وَمِنَ الَّذِينَ أَشْرَكُوا ۚ يَوَدُّ أَحَدُهُمْ لَوْ يُعَمَّرُ أَلْفَ سَنَةٍ وَمَا هُوَ بِمُزَحْزِحِهِ مِنَ الْعَذَابِ أَنْ يُعَمَّرَ ۗ وَاللَّهُ بَصِيرٌ بِمَا يَعْمَلُونَ
DragHold to move · × to hide
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) (አይሁዶችን) ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ፤ ከእነዚያ ጣኦትን በአላህ ካጋሩትም ይበልጥ በሕይወት ላይ የሚጓጉ ሆነው በእርግጥ ታገኛቸዋለህ። አንዳቸው አንድ ሺህ ዓመት ዕድሜ ቢሰጠው ይወዳል። እርሱም (ዕድሜ መሰጠቱ) ከቅጣት የሚያድነው አይደለም። አላህም የሚሰሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና።