በዚያ ቀን (ለመሰብሰብ) ጠሪውን ለእርሱ መጣመም የሌለውን መከተል ይከተላሉ፡፡ ድምጾችም ለአልረሕማን ጸጥ ይላሉ፡፡ ስለዚህ ሹክሹክታን እንጂ አትሰማም፡፡
Ta-Ha 20:108
Compare 2 Amharic translations
يَوْمَئِذٍ يَتَّبِعُونَ الدَّاعِيَ لَا عِوَجَ لَهُ ۖ وَخَشَعَتِ الْأَصْوَاتُ لِلرَّحْمَٰنِ فَلَا تَسْمَعُ إِلَّا هَمْسًا
DragHold to move · × to hide
በዚያ ቀን ለመሰብሰብ ጠሪውን ከእርሱ ምንም ሳይዛነፉ ይከተላሉ። ድምፆችም ሁሉ ለአር-ረህማን ጸጥ ይላሉ። ስለዚህ (የኮቴ) ሹክሹክታን እንጂ አትሰማም።