Ta-Ha 20:121

Compare 2 Amharic translations

فَأَكَلَا مِنْهَا فَبَدَتْ لَهُمَا سَوْآتُهُمَا وَطَفِقَا يَخْصِفَانِ عَلَيْهِمَا مِنْ وَرَقِ الْجَنَّةِ ۚ وَعَصَىٰ آدَمُ رَبَّهُ فَغَوَىٰ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከእርሷም በልሉ፡፡ ለእነርሱም ኀፍረተ ገላቸው ተገለጸች፡፡ ከገነትም ቅጠል በላያቸው ላይ ይለጥፉ ጀመር፡፡ አደምም የጌታውን ትእዛዝ (ረስቶ) ጣሰ፡፡ (ከፈለገው መዘውተር) ተሳሳተም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከእርሷም በሉ። ለእነርሱም ሀፍረተ ገላቸው ተገለጸች። ከገነትም ቅጠል በላያቸው ላይ ይለጥፉ ጀመር። አደምም የጌታውን ትእዛዝ ጣሰ። ተሳሳተም።

Africa Academy