Ta-Ha 20:125

Compare 2 Amharic translations

قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِي أَعْمَىٰ وَقَدْ كُنْتُ بَصِيرًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾን» ይላል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ። በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስሆን» አለ።

Africa Academy