Ta-Ha 20:18

Compare 2 Amharic translations

قَالَ هِيَ عَصَايَ أَتَوَكَّأُ عَلَيْهَا وَأَهُشُّ بِهَا عَلَىٰ غَنَمِي وَلِيَ فِيهَا مَآرِبُ أُخْرَىٰ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«እርሷ በትሬ ናት፡፡ በእርሷ ላይ እደገፍባታለሁ፣ በእርሷም ለፍየሎቼ ቅጠልን አረግፍባታለሁ፣ ለእኔም በእርሷ ሌሎች ጉዳዮች አሉኝ» አለ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«እርሷ በትሬ ናት። በእርሷም እደገፍባታለሁ። በእርሷም ለበጎቼ ቅጠልን አረግፍባታለሁ። በእርሷ ሌሎች ጉዳዮችም አሉኝ።» አለ።

Africa Academy