Ta-Ha 20:22

Compare 2 Amharic translations

وَاضْمُمْ يَدَكَ إِلَىٰ جَنَاحِكَ تَخْرُجْ بَيْضَاءَ مِنْ غَيْرِ سُوءٍ آيَةً أُخْرَىٰ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«እጅህንም ወደ ብብትህ አግባ፡፡ ሌላ ተዓምር ስትኾን ያለነውር ነጭ ኾና ትወጣለችና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«እጅህንም ወደ ብብትህ አስገባ። ሌላ ተዓምር ስትሆን ያለ ምንም ነውር (በሽታ) ነጭ ሆና ትወጣለችና።

Africa Academy