Ta-Ha 20:44

Compare 2 Amharic translations

فَقُولَا لَهُ قَوْلًا لَيِّنًا لَعَلَّهُ يَتَذَكَّرُ أَوْ يَخْشَىٰ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«እርሱም ይገሰጽ ወይም ይፈራ ዘንድ፤ ለእርሱ ልዝብን ቃል ተናገሩት፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ምናልባት ይገሠጽ ወይም ይፈራ ዘንድ ለእርሱ ለስላሳ ቃልን ተናገሩት።»

Africa Academy