«ወደርሱም ኺዱ፤ በሉትም፡- ‹እኛ የጌታህ መልክተኞች ነን፡፡› የእስራኤልንም ልጆች ከኛ ጋር ልቀቅ፡፡ አታሰቃያቸውም፡፡ ከጌታህ በኾነው ተዓምር በእርግጥ መጥተንሃልና፡፡ ሰላምም ቀጥታን በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡
Ta-Ha 20:47
Compare 2 Amharic translations
فَأْتِيَاهُ فَقُولَا إِنَّا رَسُولَا رَبِّكَ فَأَرْسِلْ مَعَنَا بَنِي إِسْرَائِيلَ وَلَا تُعَذِّبْهُمْ ۖ قَدْ جِئْنَاكَ بِآيَةٍ مِنْ رَبِّكَ ۖ وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ
DragHold to move · × to hide
እናም ወደ እርሱም ሂዱና (እንዲህ) በሉት: «እኛ የጌታህ መልዕክተኞች ነንና የኢስራኢልን ልጆች ከእኛ ጋር ልቀቅ። አታሰቃያቸዉም። ከጌታህ በሆነው ተዓምር በእርግጥ መጥተንሃልና። ሰላምም ቀጥታን በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን።