Ta-Ha 20:66

Compare 2 Amharic translations

قَالَ بَلْ أَلْقُوا ۖ فَإِذَا حِبَالُهُمْ وَعِصِيُّهُمْ يُخَيَّلُ إِلَيْهِ مِنْ سِحْرِهِمْ أَنَّهَا تَسْعَىٰ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«አይደለም ጣሉ» አላቸው፡፡ ወዲያውም ገመዶቻቸውና ዘንጎቻቸው ከድግምታቸው የተነሳ እነርሱ የሚሮጡ (እባቦች) ኾነው ወደርሱ ተመለሱ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሙሳም «እናንተ በመጀመሪያ ጣሉ።» አላቸው። ጣሉም። ወዲያዉም ገመዶቻቸውና ዘንጎቻቸው ከድግምታቸው የተነሳ የሚሮጡ እባቦች ሆነው (መስለው) ታዩት።

Africa Academy