Ta-Ha 20:77

Compare 2 Amharic translations

وَلَقَدْ أَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنْ أَسْرِ بِعِبَادِي فَاضْرِبْ لَهُمْ طَرِيقًا فِي الْبَحْرِ يَبَسًا لَا تَخَافُ دَرَكًا وَلَا تَخْشَىٰ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደ ሙሳም «ባሮቼን ይዘህ በሌሊት ኺድ፡፡ ለእነሱም በባሕር ውስጥ ደረቅ መንገድን አድርግላቸው፡፡ መገኘትን አትፍራ፡፡ (ከመስጠም) አትጨነቅም፡፡» ስንል በእርግጥ ላክንበት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ ሙሳም «ባሮቼን ይዘህ በሌሊት ሂድ። ለእነርሱም በባህር ውስጥ ደረቅ መንገድን አድርግላቸው። ፈርዖን ያገኘኛል ብለህ አትፍራ። ከመስመጥም አትጨነቅ።» ስንል በእርግጥ ላክንበት።

Africa Academy