Ta-Ha 20:81

Compare 2 Amharic translations

كُلُوا مِنْ طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ وَلَا تَطْغَوْا فِيهِ فَيَحِلَّ عَلَيْكُمْ غَضَبِي ۖ وَمَنْ يَحْلِلْ عَلَيْهِ غَضَبِي فَقَدْ هَوَىٰ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከሰጠናችሁ ሲሳይ፤ ከመልካሙ ብሉ፡፡ በእርሱም ወሰንን አትለፉ፡፡ ቁጣዬ በእናንተ ላይ ይወርድባችኋልና፡፡ በእርሱም ላይ ቁጣዬ የሚወርድበት ሰው በእርግጥ ይጠፋል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከሰጠናችሁ ሲሳይ ከመልካሙ ብሉ። በእርሱም ወሰንን አትለፉ። ቁጣዬ በእናንተ ላይ ይወርድባችኋልና። ቁጣዬ የሚወርድበት ሁሉ በእርግጥ ይጠፋል።

Africa Academy