Ta-Ha 20:87

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا مَا أَخْلَفْنَا مَوْعِدَكَ بِمَلْكِنَا وَلَٰكِنَّا حُمِّلْنَا أَوْزَارًا مِنْ زِينَةِ الْقَوْمِ فَقَذَفْنَاهَا فَكَذَٰلِكَ أَلْقَى السَّامِرِيُّ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ቀጠሮህን በፈቃዳችን አልጣስንም፡፡ ግን እኛ ከሕዝቦቹ ጌጥ ሸክሞችን ተጫን (በእሳት ላይ) ጣልናትም፡፡ ሳምራዊውም እንደዚሁ ጣለ» አሉት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ቀጠሮህን በፈቃዳችን አልጣስንም። ግን እኛ ከህዝቦች ጌጥ ሸክሞችን ተጫንን። (በእሳት) ላይ ጣልናትም። ሳምራዊዉም እንደዚሁ አብሮን ጣለ።» አሉት።

Africa Academy