Ta-Ha 20:94

Compare 2 Amharic translations

قَالَ يَا ابْنَ أُمَّ لَا تَأْخُذْ بِلِحْيَتِي وَلَا بِرَأْسِي ۖ إِنِّي خَشِيتُ أَنْ تَقُولَ فَرَّقْتَ بَيْنَ بَنِي إِسْرَائِيلَ وَلَمْ تَرْقُبْ قَوْلِي

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«የእናቴ ልጅ ሆይ! ጢሜንም ራሴንም አትያዝ፡፡ እኔ በእስራኤል ልጆች መካከል ለያየህ፤ ቃሌንም አልጠበቅህም ማለትህን ፈራሁ» አለው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሃሩን) «የእናቴ ልጅ ሆይ! ፂሜንም ሆነ ራሴን አትያዝ። እኔ ‹በኢስራኢል ልጆች መካከል ለያየህ ቃሌንም አልጠበቅክም› ማለትህን ፈራሁና ነው።» አለው።

Africa Academy