Al-Anbiya 21:10

Compare 2 Amharic translations

لَقَدْ أَنْزَلْنَا إِلَيْكُمْ كِتَابًا فِيهِ ذِكْرُكُمْ ۖ أَفَلَا تَعْقِلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ክብራችሁ በውስጡ ያለበትን መጽሐፍ ወደእናንተ በእርግጥ አወረድን፡፡ አታውቁምን?

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ!) ክብራችሁ በውስጡ ያለበትን መጽሐፍ ወደእናንተ በእርግጥ አወረድን። አታውቁምን?

Africa Academy