Al-Anbiya 21:35

Compare 2 Amharic translations

كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُمْ بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ!) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት። ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን። ወደ እኛም ትመለሳላችሁ።

Africa Academy