Al-Anbiya 21:51

Compare 2 Amharic translations

وَلَقَدْ آتَيْنَا إِبْرَاهِيمَ رُشْدَهُ مِنْ قَبْلُ وَكُنَّا بِهِ عَالِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለኢብራሂምም ከዚያ በፊት ቅን መንገዱን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ እኛም በእርሱ (ተገቢነት) ዐዋቂዎች ነበርን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለኢብራሂምም ከዚያ በፊት ቅን መንገዱን በእርግጥ ሰጠነው። እኛም በእርሱ ተገቢነት አዋቂዎች ነበርን።

Africa Academy