Al-Anbiya 21:58

Compare 2 Amharic translations

فَجَعَلَهُمْ جُذَاذًا إِلَّا كَبِيرًا لَهُمْ لَعَلَّهُمْ إِلَيْهِ يَرْجِعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(ዘወር ሲሉ) ስብርብሮችም አደረጋቸው፡፡ ለእነሱ የኾነ አንድ ታላቅ (ጣዖት) ብቻ ሲቀር ወደርሱ ይመለሱ ዘንድ (እርሱን ተወው)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ዘወር ሲሉም ስብርብሮች አደረጋቸው። ለእነርሱ የሆነ አንድ ትልቅ ጣዖት ብቻ ሲቀር ። ወደ እርሱ ይመለሱ ዘንድ እርሱን ብቻ ተወው።

Africa Academy