Al-Anbiya 21:64

Compare 2 Amharic translations

فَرَجَعُوا إِلَىٰ أَنْفُسِهِمْ فَقَالُوا إِنَّكُمْ أَنْتُمُ الظَّالِمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደ ነፍሶቻቸውም ተመለሱ፡፡ «እናንተ (በመጠየቃችሁ) በዳዮቹ እናንተው ናችሁም» ተባባሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ ነፍሶቻቸዉም ተመለሱ: «እናንተ (እነዚህን በማምለካችሁ) በዳዮቹ እናንተው ናችሁ።» ተባባሉም።

Africa Academy