Al-Anbiya 21:74

Compare 2 Amharic translations

وَلُوطًا آتَيْنَاهُ حُكْمًا وَعِلْمًا وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْقَرْيَةِ الَّتِي كَانَتْ تَعْمَلُ الْخَبَائِثَ ۗ إِنَّهُمْ كَانُوا قَوْمَ سَوْءٍ فَاسِقِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሉጥንም ፍርድንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ ከዚያችም መጥፎ ሥራዎችን ትሠራ ከነበረችው ከተማ አዳንነው፡፡ እነሱ ክፉ ሰዎች አመጸኞች ነበሩና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሉጥንም ፍርድንና ዕውቀትን ሰጠነው። ከዚያችም መጥፎ ስራዎችን ትሰራ ከነበረችው ከተማ አዳንነው። እነርሱ ክፉ ሰዎች አመጸኞች ነበሩና።

Africa Academy