Al-Anbiya 21:88

Compare 2 Amharic translations

فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَكَذَٰلِكَ نُنْجِي الْمُؤْمِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጭንቅም አዳነው፡፡ እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው። ከጭንቅም አዳንነው። ልክ እንደዚሁም ምዕምናንን እናድናለን።

Africa Academy