Al-Anbiya 21:92

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ هَٰذِهِ أُمَّتُكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاعْبُدُونِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህች (ሕግጋት) አንዲት መንገድ ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ተገዙኝ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይህች (የተውሒድ ሃይማኖት) ሃይማኖታችሁ አንዲት ሃይማኖት ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት። እኔም ጌታችሁ ነኝና ተገዙኝ።

Africa Academy