Al-Anbiya 21:98

Compare 2 Amharic translations

إِنَّكُمْ وَمَا تَعْبُدُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ حَصَبُ جَهَنَّمَ أَنْتُمْ لَهَا وَارِدُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እናንተና ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውም (ጣዖታት) የገሀነም ማገዶዎች ናችሁ፡፡ እናንተ ለእርሷ ወራጆች ናችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ከሓዲያን ሆይ!) እናንተና ከአላህ ሌላ የምትገዟቸው ጣዖታት የገሀነም ማገዶዎች ናችሁ። እናንተ ለእርሷ ወራጆች ናችሁ።

Africa Academy