Al-Mu'minun 23:109

Compare 2 Amharic translations

إِنَّهُ كَانَ فَرِيقٌ مِنْ عِبَادِي يَقُولُونَ رَبَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا وَأَنْتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነሆ ከባሮቼ «ጌታችን ሆይ! አምነናልና ማረን እዘንልንም አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» የሚሉ ክፍሎች ነበሩ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«እነሆ ከባሮቼ መካከል ‹ጌታችን ሆይ! አምነናልና ማረን። እዘንልንም። አንተ ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ› የሚሉ ክፍሎች ነበሩ።

Africa Academy