Al-Mu'minun 23:116

Compare 2 Amharic translations

فَتَعَالَى اللَّهُ الْمَلِكُ الْحَقُّ ۖ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْكَرِيمِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የእውነቱም ንጉስ አላህ ከፍተኛነት ተገባው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የሚያምረው ዐርሽ ጌታ ነው፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የእውነቱ ንጉስ አላህ ከፍተኛነት ተገባው። ከእርሱ ሌላ ትክክለኛ አምላክ የለም። የዚያ የሚያምረው ዐርሽ ጌታም እሱ ብቻ ነው።

Africa Academy