Al-Mu'minun 23:30

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ وَإِنْ كُنَّا لَمُبْتَلِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በዚህ ውስጥ (ለከሃሊነታችን) ምልከቶች አልሉበት፡፡ እነሆ! (የኑሕን ሰዎች) በእርግጥም ፈትታኞች ነበርን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በዚህ ውስጥ ለሃያልነታችን አያሌ ተዓምራት አሉበት። እነሆ እኛ (የኑሕን ሰዎች) ፈታኞች ነበርን።

Africa Academy