Al-Mu'minun 23:56

Compare 2 Amharic translations

نُسَارِعُ لَهُمْ فِي الْخَيْرَاتِ ۚ بَلْ لَا يَشْعُرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በበጎ ነገሮች የምንቻኮልላቸው መኾንን (ያስባሉን) አይደለም፤ (ለማዘንጋት መኾኑን) አያውቁም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በበጎ ነገሮች የምንቻኮልላቸው እንደሆነ ያስባሉን? አይደለም፤ (ይህ ሁሉ እነርሱን ለማዘናጋት መሆኑን) አያውቁም።

Africa Academy