Al-Mu'minun 23:62

Compare 2 Amharic translations

وَلَا نُكَلِّفُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا ۖ وَلَدَيْنَا كِتَابٌ يَنْطِقُ بِالْحَقِّ ۚ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ማንኛይቱንም ነፍስ ችሎታዋን እንጂ አናስገድዳትም፡፡ እኛም ዘንድ በእውነት የሚናገር መጽሐፍ አልለ፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ማንኛይቱንም ነፍስ የችሎታዋን ያህል እንጂ አናስገድዳትም። እኛም ዘንድ በእውነት የሚናገር መጽሐፍ አለ። እነርሱም አይበደሉም።

Africa Academy