Al-Mu'minun 23:68

Compare 2 Amharic translations

أَفَلَمْ يَدَّبَّرُوا الْقَوْلَ أَمْ جَاءَهُمْ مَا لَمْ يَأْتِ آبَاءَهُمُ الْأَوَّلِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(የቁርኣንን) ንግግሩንም አያስተነትኑምን ወይስ ለመጀመሪያዎቹ አባቶቻቸው ያልመጣ ነገር መጣባቸውን?

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የቁርኣንን ንግግር አያስተነትኑምን? ወይስ ለመጀመሪያዎቹ አባቶቻቸው ያልመጣ ነገር መጣላቸውን?

Africa Academy