Al-Mu'minun 23:79

Compare 2 Amharic translations

وَهُوَ الَّذِي ذَرَأَكُمْ فِي الْأَرْضِ وَإِلَيْهِ تُحْشَرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሱም ያ በምድር ውስጥ የበተናችሁ ነው፡፡ ወደርሱም ትሰበሰባላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱም ያ በምድር ውስጥ የበተናችሁ ነው። በመጨረሻም ወደ እርሱ ብቻ ትሰበሰባላችሁ።

Africa Academy