Al-Mu'minun 23:92

Compare 2 Amharic translations

عَالِمِ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَتَعَالَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሩቁንና ቅርቡንም ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ (በእርሱ) ከሚያጋሩትም ሁሉ ከፍ አለ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሩቁንና ቅርቡን ሁሉ አዋቂ ነው። በእርሱ ከሚያጋሩትም ሁሉ ከፍ አለ።

Africa Academy