Al-Furqan 25:19

Compare 2 Amharic translations

فَقَدْ كَذَّبُوكُمْ بِمَا تَقُولُونَ فَمَا تَسْتَطِيعُونَ صَرْفًا وَلَا نَصْرًا ۚ وَمَنْ يَظْلِمْ مِنْكُمْ نُذِقْهُ عَذَابًا كَبِيرًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በምትሉትም (አማልክቶቻችሁ) አስዋሹዋችሁ፡፡ ቅጣቴን መገፍተርንም መርዳትንም አትችሉም፡፡ ከእናንተም የሚበድለውን ታላቅን ቅጣት እናቀምሰዋለን፤ (ይባላሉ)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በምትሉትም አማልክቶቻችሁ አስዋሹዋችሁ። ቅጣቴን መገፍተርንም ሆነ እራሳችሁን መርዳት አትችሉም። ከናንተም የሚበድልን ሰው ታላቅን ቅጣት እናቀምሰዋለን። (ይባላሉ።)

Africa Academy