Al-Furqan 25:47

Compare 2 Amharic translations

وَهُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ اللَّيْلَ لِبَاسًا وَالنَّوْمَ سُبَاتًا وَجَعَلَ النَّهَارَ نُشُورًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሱም ያ ለእናንተ ሌሊትን ልብስ እንቅልፍንም ማረፊያ ያደረገ፤ ቀንንም መበተኛ ያደረገላችሁ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱም ያ ለእናንተ ሌሊትን ልብስ እንቅልፍንም ማረፊያ ያደረገ። ቀንንም (ለኑሮ) መሰማሪያ (መነሻ) ያደረገላችሁ አምላክ ነው።

Africa Academy