እርሱም ያ ሁለቱን ባሕሮች አጎራብቶ የለቀቀ ነው፡፡ ይህ ጥምን የሚቆርጥ ጣፋጭ ነው፡፡ ይህም የሚመረግግ ጨው ነው፡፡ በመካከላቸውም (ከመቀላቀል) መለያንና የተከለለን ክልል ያደረገ ነው፡፡
Al-Furqan 25:53
Compare 2 Amharic translations
وَهُوَ الَّذِي مَرَجَ الْبَحْرَيْنِ هَٰذَا عَذْبٌ فُرَاتٌ وَهَٰذَا مِلْحٌ أُجَاجٌ وَجَعَلَ بَيْنَهُمَا بَرْزَخًا وَحِجْرًا مَحْجُورًا
DragHold to move · × to hide
እርሱ ያ ሁለትን ባህሮች አጎራብቶ የለቀቀ ነው። አንዱ ጥም የሚቆርጥና ጣፋጭ ነው። ሌላኛው ደግሞ የሚመረግግ ጨው ነው። በመካከላቸዉም ከመቀላቀል መለያንና የተከለለን ክልል ያደረገ ነው።