Al-Furqan 25:55

Compare 2 Amharic translations

وَيَعْبُدُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ مَا لَا يَنْفَعُهُمْ وَلَا يَضُرُّهُمْ ۗ وَكَانَ الْكَافِرُ عَلَىٰ رَبِّهِ ظَهِيرًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከአላህም ሌላ የማይጠቅማቸውንና የማይጎዳቸውን ይግገዛሉ፤ ከሓዲም በጌታው ላይ (በማመጽ ለሰይጣን) ረዳት ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከአላህ ሌላ የማይጠቅማቸውንና የማይጎዳቸውን አካል ይገዛሉ። ከሓዲ በጌታው ላይ (በማመጽ ለሰይጣን) ረዳት ነው።

Africa Academy