Al-Furqan 25:60

Compare 2 Amharic translations

وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ اسْجُدُوا لِلرَّحْمَٰنِ قَالُوا وَمَا الرَّحْمَٰنُ أَنَسْجُدُ لِمَا تَأْمُرُنَا وَزَادَهُمْ نُفُورًا ۩

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለእነርሱም ለአልረሕማን ስገዱ በተባሉ ጊዜ አልረሕማን ማነው? ለምታዘን (እና ለማናውቀው) እንሰግዳለን? ይላሉ፡፡ (ይህ) መራቅንም ጨመራቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለእነርሱም «ለአር-ረህማን ስገዱ።» በተባሉ ጊዜ «አር-ረህማን ማን ነው? ለምታዘንና (ለማናውቀው) እንሰግዳለን እንዴ?» ይላሉ። ይህም መራቅን ጨመራቸው።

Africa Academy