Al-Furqan 25:67

Compare 2 Amharic translations

وَالَّذِينَ إِذَا أَنْفَقُوا لَمْ يُسْرِفُوا وَلَمْ يَقْتُرُوا وَكَانَ بَيْنَ ذَٰلِكَ قَوَامًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል (ልግስናቸው) ትክክለኛ የኾነ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑት የማይቆጥቡትም ናቸው። በዚህም መካከል ልግስናቸው ትክክለኛ የሆነ ነው።

Africa Academy