Ash-Shu'ara' 26:15

Compare 2 Amharic translations

قَالَ كَلَّا ۖ فَاذْهَبَا بِآيَاتِنَا ۖ إِنَّا مَعَكُمْ مُسْتَمِعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(አላህ) አለ «ተው! (አይነኩህም)፡፡ በተዓምራቶቻችንም ኺዱ፡፡ እኛ ከእናንተ ጋር ሰሚዎች ነንና፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህ አለ: «ተው! (አይገድሉህም) ሁለታችሁም በተአምሮታችን ታጅባችሁ ሂዱ። እኛ ከናንተ ጋር ሁነን ሰሚዎች ነንና።

Africa Academy